የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊ ግ
ምርጥ ዕድሎች

እስከ 400% ድሎችዎን ያሳድጉ!

Terms and Condition

በየሎ ቤት አሸናፊነትዎን እስከ 400% ማሳደግ ይችላሉየሚያስፈልግዎት ነገር ቢኖር ለዚህ እድል ብቁ ለመሆን ቢያንስ ከ ምርጫዎች/ጨዋታዎች ጀምሮ ውርርድ ማድረግ ሲሆን፥ ብዙ ምርጫዎች ባደረጉ ቁጥር፣ ሊያሸንፉት የሚችሉት ጉርሻ መጠን ከፍ ያለ ይሆናል።

ለዚህ ጉርሻ እንዴት ብቁ ሊሆኑ ይችላሉ?

በውርርድዎ ላይ ቢያንስ 3 እና ከዛ በላይ ምርጫዎችን ያድርጉ።

– እያንዳንዱ ምርጫዎ 1.20 ወይም ከዚያ በላይ ኦድ ሊኖረው ይገባል።

ከላይ በለነው መሰረት በመረጡት ምርጫ ብዛት ምን ያህል ጉርሻ ሊያገኙ እንደሚችሉ ለማወቅ ከዚህ በታች ያለውን ሰንጠረዥ ይመልከቱ፡

ደንብ እና ሁኔታዎች

  • ጉርሻው በውርርድ ካሸነፉት ገንዘብ ጋር  እንደ ጥሬ  ገንዘብ ታስቦ አብሮ ገቢ ይደረጋል።
  • ይህ ጉርሻ ከማንኛውም ሌሎች ፕሮሞሽኖች ወይም ልዩ ልዩ ነገሮች ጋር ሊጣመር አይችልም።
  • ውጤቶችን የመሻር ወይም ሽልማቶችን ያለመክፈል መብታችን የተጠበቀ ነው ይህም ነጥቡ ሙሉ ወይም በከፊል በፕሮሞሽኑ ላይ በተካተቱት ጨዋታዎች ላይ ግልጽ በሆነ ስህተት ወይም ቴክኒካል ጉድለት ምክንያት ከሆነና፥ስህተቱ በሰውም ይሁን በማሽን ሲከሰት ይሆናል።
  • የትኛውም ውጤት የተገኘው በማጭበርበር ወይም ከሌሎች ተዋናዮች ጋር በመተባበር ነው ብለን ከጠረጠርን ውጤቱን ውድቅ የማድረግ ወይም ሽልማቱን ያለመክፈል መብታችን የተጠበቀ ነው።
  • እንዲሁም እነዚህን የፕሮሞሽን ደንቦች እና ሁኔታዎች በማንኛውም ጊዜ የማንሳት ወይም የማሻሻል መብታችን የተጠበቀ ነው። በመሆኑም ደንበኞች በመደበኛነት ውሎችን እና ሁኔታወችን እንዲገመግሙ ይበረታታሉ።
  • ዝቅተኛው የውርርድ መጠን 10 ብር ነው::